2024 የብዝኃ-ቋንቋ ወንጌል ሥርጭት ኮንፈረንስ 

አለምን በኬንታኪ መድረስ


የዚህ ዝግጅት መግቢያ በነጻ ነው! እባክዎን ይመዝገቡና ይምጡ!

እባካችሁን ከቤተክርስትያናችሁ የሚመጡትን ሁሉንም ቡድኖች እንድ ሰው እንዲያስመዝግብ አድርጉ፡፡


ሴፕቴምበር 21-2024 እ.ኤ.አ.
11፡00 ኤ.ኤም - 4፡00 ፒ.ኤም. ኢስተርን ታይም 

ቤተልሔም ባፕቲስት ቤተክርስትያን
5708 ፕሪስተን ጎዳና፤ ሉዊስቪል፤ ኬንታኪ 40219 
 

ጠቃሚ መረጃ፤ እባክዎን ከቤተክርስትያንዎ ለመምጣት የወሰኑ  ከ20 ያልበለጡ አዋቂዎች  ስም ብቻ ከዚህ በታች ይመዝግቡ፡፡ ሕንጻው መያዝ የሚችለው 400 አዋቂ ሰዎችን ብቻ ነው (ከልጆች በተጨማሪ)፡፡ 

በዝግጅቱ ላይ ብዙ አብያተክርስትያናት ለመሳተፍ ቦታ እንዲያገኙ ስለምንፈልግ ሁሉም የሚመዘገብ ሰው ሁሉ በትክክል መጥቶ የሚሳተፍ ብቻ መሆኑን ማረጋገጥ እንፈልጋለን፡፡


መርሐ-ግብር

ከ11፡00 ኤ.ኤም. 12፡00 ፒ.ኤም. - ምዝገባ፤ ትውውቅ እና ወደ ምሣ

12:00 ፒ.ኤም-12:45ፒ.ኤም የምሣ ሰዓት

1:00ፒ.ኤም-1:45ፒ.ኤም የአምልኮ ክፍለ-ግዜ 1

2:00 ፒ.ኤም.-3:00 ፒ.ኤም. የወንጌል ሥርጭት ኮንፈረንስ የትምህርት ክፍለ-ግዜ

3:15 ፒ.ኤም.-4:00 ፒ.ኤም.– የአምልኮ ክፍለ-ግዜ 2

4:00 ፒ.ኤም. - 4:15 ፒ.ኤም. እባክዎን ልጆችዎን ከ4:15 ፒ.ኤም. በፊት መጥተው መረከብዎን አይዘንጉ፡፡ እናመሰግናለን፡፡


ሁሉም ሰው በቅድሚያ መመዝገብ ይኖርበታል፡፡ ያሉን ቦታዎች ውስን ናቸው፡፡ ተመዝግበው ከሆነ፤ ወደዝግጅቱ ይምጡ፡፡

 የሕጻናት መዋያ አገልግሎት ዕድሜያቸው ከ0-12 ዓመት ለሆኑ ልጆች ከ11፡00 ኤ.ኤም. እስከ 4፡00 ፒ.ኤም. ድረስ ተዘጋጅቷል፡፡


እባክዎን ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት ያነጋገግሩን!

Eddie Torres: (502) 640-8747

April LaBolle: (502) 489-3408

[email protected]

Location Information

  • September 21st 2024 from 11:00 AM to 4:00 PM EDT
  • የቦታው ስም፤ ቤተልሄም ባፕቲስት ቤተክርስትያን (Bethlehem Baptist Church)
  • 5708 Preston Highway, Louisville, KY, 40219
RegFox Event Registration Software